
ዛሬ መስከረም 4 2017 ባንኮች 1 ዶላርን በስንት ብር እየመነዘሩ ነው?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመደበኛ የምንዛሬ ተመን 1 ዶላር በ108.0728 ብር ገዝቶ በ119.9068 ብር እየሸጠ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመደበኛ የምንዛሬ ተመን 1 ዶላር በ108.0728 ብር ገዝቶ በ119.9068 ብር እየሸጠ ነው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አንድ ዶላር በ116 ብር እየገዛ በ122 ብር እየሸጠ መሆኑን አስታውቋል
ዲያስፖራው በዚህ አመት በሬሚታንስ ወደ ኢትዮጵያ የላከው ከ6 ቢሊየን ዶላር በላይ መድርሱ ተገልጿል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላር በ106 ብር እየገዛ በ118 ብር እየሸጠ ነው
ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ስርአት መተግበር ከጀመረች ዛሬ 34ኛ ቀኗን ይዛለች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 1 ዶላር መግዣን 113 ሲያደርስ፤ በ117 እየሸጠ ይገኛል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላር በ104 ብር እገዛ፤ በ116 እየሸጠ ይገኛል
ባንኮች 1 ዶላርን ከ116 ብር ጀምሮ እንደሚሸጡም ባወጡት እለታዊ ተመን ጠቁመዋል
በባንኮች የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ከ24 ቀናት በፊት ከነበረበት በአማካይ የ47 ብር ጭማሪ አሳይቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም