አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ለፈጸመችው ጥቃት በጋራ የአጸፋ ምላሽ እንደሚሰጡ አስታወቁ
የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተጨማሪ ሀይል እንደሚሰማራ ተናግረዋል
የአሜሪካ መከላከያ ሚንስትር ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተጨማሪ ሀይል እንደሚሰማራ ተናግረዋል
አሳንጅ ህጋዊ እና ፖለቲካዊ ጥረቶች ነጻቱን ለማስጠበቅ ዋስትና ስለሌላቸው በቀረበበት የአሜሪካ የስለላ ክስ ጥፋተኛ እንደሆነ ማመኑ ተናግሯል
ኢራን በበኩሏ እስራኤል ናስራላህን እንድትገድል አሜሪካ ይሁንታ ሰጥታለች ብላለች
20 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ የወጣበት ሻህራም ፑርሳፊ ማን ነው?
ኢራን፥ እስራኤል በቤሩት እየተፈጸመችው ያለው ድብደባ “ቀይ መስመሩን ያለፈ ነው” ብላለች
በኒውዮርክ የሚገኙት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ከአሜሪካው አቻቸው ጋር በሚሳይል አጠቃቀም ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል
በተለያየ ከተማ ይኖራሉ የተባሉት ሴቶቹ ከብራድፒት ጋር ጥሩ የፍቅር ጊዜ እንደሚያሳልፉ ቃል ገብቶላቸው ነበር
እስራኤል በትላንትናው እለት ብቻ በሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 72 ሰዎች ተገድለዋል
ትራምፕ በዘንድሮው ምርጫ የሚያሸንፉ ከሆነ ጦርነቱን በፍጥነት እንደሚያስቆሙ በተደጋጋሚ ሲናገሩ ተደምጠዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም