የአሜሪካው ፕሬዝደንት ባይደን በአፍሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን የአፍሪካ ጉብኝት በቀጣይ ጥቅምት ወር ሊያካሄዱ መሆኑን ኃይት ሀውስ አስታውቋል
ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን የአፍሪካ ጉብኝት በቀጣይ ጥቅምት ወር ሊያካሄዱ መሆኑን ኃይት ሀውስ አስታውቋል
ቻይና በርካታ ሞት ከሚከሰትባቸው ሀገራት ተርታ በቀዳሚነት ትገኛለች
በቅርብ ግዜያት የወጡ አስተያየቶች ትራምፕ በዘንድሮው ምርጫ ሊሸነፉ እንደሚችሉ በተደጋጋሚ ፍንጭ እየሰጡ ነው
ዘለንስኪ እቅዱን ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና እሳቸውን ይተካሉ ተብለዉ ለሚጠበቁት ካማላ ሀሪስ እና ዶናልድ ትራምፕ እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል
የፕሬዝደንቱ የአሜሪካ ጉብኝት ስልጣን ከያዙበት ከ2022 የወዲህ የመጀመሪያቸው ነው
በ1951 የስድስት አመት ህጻን እያለ የተሰረቀው ህጻን የእህቱ ልጅ ባደረገችው ብርቱ ፍለጋ ከተጠፋፋው ወንድሙ ጋር ሊገናኝ ችሏል
ሀሪስ እና ትራምፕ ከሁለት ሳምንታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኙ ሲሆን በእዚያ ክርክር ሀሪስ ማሸነፋቸውን የሚያሳዩ አስተያየቶች ወጥተው ነበር
አሜሪካ ከ1995 ጀምሮ በየዓመቱ 55 ሺህ ሰዎችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ናት
ትራምፕ ምርጫውን የሚሸነፉ ከሆነ እስራኤል በሁለት አመት ውስጥ ትጠፋለች ሲሉ ተናግረዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም