
በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ህወሓት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 አመራሮቹን ከአባልነትና ከፖለቲካዊ ሥራዎች አግጃሁ አለ
ህውሓትን ወክለው በጊዜያዊ አስተዳደሩ ውስጥ የያዙትን ስልጣን ለማስተካከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ውሳኔ እንዲያገኝ ይደረጋል ብሏል
ህውሓትን ወክለው በጊዜያዊ አስተዳደሩ ውስጥ የያዙትን ስልጣን ለማስተካከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ውሳኔ እንዲያገኝ ይደረጋል ብሏል
የክስ ሒደቱ የፊታችን የካቲት ላይ የመጨረሻ ፍርድ ያገኛል ተብሏል
ግለሰቡ ከ18 ሺህ በላይ ዶላር ወጪ በማድረግ ድልድይ ቢሰራም የሁለት ዓመት እስር ተላልፎበታል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ1 ዶላር ላይ ከ4 ብር በላይ ጭማሪ በማድረግ በ112 ብር ገዝቶ በ124 ብር እየሸጠ ነው
በፖላንድ እና ቼክ ሪፐብሊክ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙ አካባቢዎች በአደጋው ክፉኛ ተጎድተዋል
በዚህ ልምምድ በሩሲያ በኩል የፓሲፊክ ባህር ኃይል ምድብን ጨምሮ ከ15 በላይ የጦር መርከቦች ተሳትፈዋል
የተመድ የስደተኞች ኤጄንሲ አደጋው ከ30 ዓመታት በኋላ አስከፊው ነው ብሏል
ፖክሮቨስክ አቅራቢያ ሩስያ በርካታ ስፍራዎችን በመቆጣጠር ላይ እንደምትገኝ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አልሸሸጉም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመደበኛ የምንዛሬ ተመን 1 ዶላር በ108 ብር ገዝቶ በ119 ብር እየሸጠ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም