
ዩክሬን ከሩሲያ ጋር ግንኙነት ያላትን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለማገድ የሚያስችል ህግ አጸደቀች
ፕሬዝደንት ዘለንስኪ እርምጃው የዩክሬናውያንን "መንፈሳዊ ነጻነት" የሚያጠናክር ነው ሲሉ አድንቀውታል
ፕሬዝደንት ዘለንስኪ እርምጃው የዩክሬናውያንን "መንፈሳዊ ነጻነት" የሚያጠናክር ነው ሲሉ አድንቀውታል
የዶናልድ ትራምፕ ምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ግን የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ካማላ ሀሪስ ጥምረት ያመጡት ሀሳብ የማይሳካ ነው ሲል አጣጥሏል
የሳኡዲ ክለቦች ባለፉት አመታት በአውሮፓ ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾችን ለማስፈረም በአጠቃላይ 957 ሚሊየን ዶላር ወጪ አድርገዋል
የሰዎችን መብት ተጋፍቷል የተባለው ባልም የሶት ዓመት እስር ተፈርዶበታል
ብሔራዊ ባንክ ወርቅ የሚገዛው በዓለም አቀፍ እለታዊ ዋጋ መሆኑን ማሳወቁ ይታወሳል
ወደ ሩሲያዋ ኩርስክ ግዛት የገቡት የዩክሬን ኃይሎች ወደ ፊት ለመግፋት ጥረት ቢያደርጉም፣ የሩሲያ ኃይሎች በምስራቅ ማጥቃታቸውን ቀጥለዋል
በባንኮች የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ከ24 ቀናት በፊት ከነበረበት በአማካይ የ47 ብር ጭማሪ አሳይቷል
ታሊባን አፍጋኒስታንን ማስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በሰብአዊ መብት ጥሰት ይወቀሳል
አገለግልቶቹ ከውጭ ሀገር በቀላሉ ገንዘብ ለመላክና ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መፈጸም የሚያስችሉ ናቸው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም