
አትዮጵያ እና ሶማሊያ የኢትዮጵያ ጦር በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሰላም ማስከበር ተልዕኮ እንዲሳተፍ ተስማሙ
ስምምነቱን ተከትሎ ሁለቱ ሀገራት በጋራ ባወጡት የጋራ መግለጫ የህዝቦችን ሉዐላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት ለማክበር ተስማምተዋል
ስምምነቱን ተከትሎ ሁለቱ ሀገራት በጋራ ባወጡት የጋራ መግለጫ የህዝቦችን ሉዐላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት ለማክበር ተስማምተዋል
የዩኤኢ ፕሬዝዳትና የጣሊያን ጠ/ሚኒስትር የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተወያይተዋል
ጦርነቱን ለማስቆም ዋሽንግተን በጀመረችው ጥረት የአሜሪካ እና የሩስያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚገናኙ መዘገቡ ይታወሳል
የእስራኤል እስረኞችን የመልቀቅ ሂደት የማራዘም ውሳኔ የተሰማው ሀማስ በመጀመሪያ ዙር የጋዛ ተኩስ ኡቀም ስምምነት መሰረት ስድስት በህይወት ያሉ ታጋቾችን ከለቀቀ በኋላ ነው
ቀዶ ህክምናው በወጣት ሴቶች መዘውተሩ ደግሞ ጉዳዩ ዋነኛ መነጋገሪያ እንዲሆን አድርጎታል
ጦርነቱ ባስከተለው ጉዳት እና የንጹሀን ሞት በእስራኤል ላይ ትችት የሰነዘሩ የአውሮፓ ሀገራት እንደነበሩ ይታወሳል
በሩሲያ የተያዙት የዩክሬን ግዛቶች ከ350 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ማዕድናትን ይዘዋል ተብሏል
ፓርቲው ያገኘው ድምጽ መንግስት ለመመስረት በቂ ባለመሆኑ ከአጣማሪዎች ጋር እየመከረ ነው
ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ በጣሊያን ፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይ ተገኝተዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም