
ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሰሜን ኮሪያ ገቡ
አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን ሀገራት፣ ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ለምታካሂደው ዘመቻ ሙሉ ድጋፍ ወደ ሰጧት ሰሜን ኮሪያ የሚያደርጉትን ጉብኝት በአንክሮ እየተከታተሉት ነው
አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን ሀገራት፣ ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ለምታካሂደው ዘመቻ ሙሉ ድጋፍ ወደ ሰጧት ሰሜን ኮሪያ የሚያደርጉትን ጉብኝት በአንክሮ እየተከታተሉት ነው
የአስቸኳይ ጊዜ መንግስታቸውን የበተኑት ኔታንያሁ በሰሜን የሀገሪቱ ድንበር ከሂዝቦላ ጋር የሚገኙበት ውጥረት ተባብሷል
የፌደራል መንግስት ተቋማት ከተፈቀደላቸው በጀት ውስጥ 19 ቢሊዮን ብሩ ሳይጠቀሙበት እንደቀሩ የፌደራል ኦዲተር አስታውቋል
ለ48 አመታት በስህተት የታሰረው አሜሪካዊ ባለፈው አመት መለቀቁ ይታወሳል
92 የመንግስት መስሪያ ቤቶች ተመላሽ እንዲያደርጉ ከታዘዙት 443 ሚሊዮን ብር ዉስጥ 394.8 ሚሊዮን ብር ተመላሽ አላደረጉም
ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው 12 የግንባታ ፕሮጀክቶች በሁለት ስራ ተቋራጮች ያላግባብ መያዛቸው ተገለጸ
ኤፍዲኤ ሁለተኛው የቺፕስ መቅበር ሙከራ እንዲደረግ ፍቃድ መስጠቱ ተገልጿል
የተዘነጋው ጦርነት በተባለው የሱዳን ግጭት እስከ 2.5 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች በረሀብ ህይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ
በአማራ ክልል ተጥሎ ከነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ የታሰሩት ጋዜጠኞቹ ኢሰመኮን ጨምሮ በርካታ ተቋማት ከእስር እንዲለቀቁ ሲጠይቁ ቆይተዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም