አሜሪካ ኮንግረሱን ሳታጸድቅ ለእስራኤል አስቸኳይ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ፈቀደች
ባለፈው ጥቅምት ወር ድንበሯን ጥሶ ጥቃት ያደረሰባትን ሀማስን ከምድረገጽ ለማጥፋት ያቀደችው እስራኤል በጋዛ መጠነሰፊ ጥቃት ማካሄዷን ቀጥላለች
ባለፈው ጥቅምት ወር ድንበሯን ጥሶ ጥቃት ያደረሰባትን ሀማስን ከምድረገጽ ለማጥፋት ያቀደችው እስራኤል በጋዛ መጠነሰፊ ጥቃት ማካሄዷን ቀጥላለች
15 አባላት ካሉት ጸጥታው ምክርቤት ውስጥ 13 በአረብ ኢምሬትስ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ የደገፉት ሲሆን ብሪታኒያ ድምጽ ከመስጠት ታቅባለች
ድምጻዊቷ በተያዘው ዓመት በ60 የሙዚቃ ኮንሰርቶች ከአራት ሚሊዮን በላይ ቲኬቶችን ሸጣለች
ቃል አቀባዩ ጥቃቱን ያደረሱት በኢራን የሚደገፉት የኢራቅ ታጣቂዎች ናቸው ተብሎ እንደሚታመን ተናግረዋል
የጸጥታው ምክርቤት በኤምሬትስ በቀረበው የሰብአዊ ተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ ላይ ዛሬ ድምጽ ይሰጣል
በቴሌቪዥን በተላለፈ የአዳራሽ ፕሮግራም ላይ በድጋሚ ቢመረጡ ተቀናቃኞቻቸውን ይበቀሉ እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ አልበቀልም ብለዋል
ዋሽንግተን የእስራኤል መንግስት በዌስትባንክ የተፈጠረውን ሁከት ማስቆም አልቻለም በሚል ወቅሳለች
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ዘሪስ በዛሬው እለት በዱባይ እየተካሄደ ባለው የተመድ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ቃል የተገባውን ገንዘብ ይፋ ያደርጋሉ ተብሏል
ጥንዶቹ ሚስጥራቸውን ለሰው ላለመናገር ስምምነት እንደነበራቸው ተገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም