የግብጹ ፕሬዝዳንት ነገ ሱዳንን ይጎበኛሉ
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተቀዳሚ የጉብኝታቸው አጀንዳ ሊሆን እንደሚችልም ተገምቷል
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተቀዳሚ የጉብኝታቸው አጀንዳ ሊሆን እንደሚችልም ተገምቷል
የ78 ዓመቱ አዛውንት ለቀጣይ 5 ዓመታት ቀጣናዊውን ተቋም በዋና ጸሃፊነት የሚመሩ ይሆናል ተብሏል
ግብፅ በሁሉም ወታደራዊ መስኮች የሱዳን ጥያቄዎችን ለማሟላት ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች
ሱዳንና ግብፅ ከአፍሪካ ሕብረት በተጨማሪ ተመድ ፣ አሜሪካና የአውሮፓ ሕብረት በአደራዳሪነት እንዲሳተፉ ይፈልጋሉ
ለግብፅ የጦር መሳሪያ ሽያጭ መፅደቁ አሜሪካን በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች እያስተቻት ነው
“በትብብር ማዕቀፉ አስቸጋሪ አንቀጾች ላይ ከስምምነት እንዲደረስ መፍትሄ ያመጣች ሃገር ናት፤ አሁንም ያን እንደምታደርግ እንጠብቃለን”
የኢትዮጵያ እና የሱዳን የድንበር ውዝግብ "የሱዳንን ሙሉ ሉዓላዊነት በሚያስጠብቅ መልኩ" ሊፈታ እንደሚገባም ገልጸዋል
በፕሬዘዳንት አል-ሲሲ የምትመራው ግብጽ አቡል ጌትን በድጋሚ ለአረብ ሊግ ዋና ጸኃፊነት በእጩነት መቅረቧን ገለጸች
ስብሰባው የልዩነት እና የአንድነት ሃሳቦች የሚጠናቀሩበት ነበረ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም