
አምነስቲ በአማራ ክልል የሚደረገው የጅምላ እስር እንዲቆም አለም አቀፍ ጫና እንዲደረግ ጠየቀ
የኢትዮጵያ መንግስት የልማት አጋሮች መንግስት እስረኞችን እንዲፈታ አልያም በተገቢው መንገድ ክስ እንዲመሰርትባቸው ጫና እንዲያደርጉ አምነስቲ ጠይቋል
የኢትዮጵያ መንግስት የልማት አጋሮች መንግስት እስረኞችን እንዲፈታ አልያም በተገቢው መንገድ ክስ እንዲመሰርትባቸው ጫና እንዲያደርጉ አምነስቲ ጠይቋል
ሩቶ ይህን ያሉት በናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ስብሰባ ላይ ነው
በሀያት ታህሪር አልሻም የሚመሩት የሶሪያ አማጺያን በፈጸሙት መብረቃዊ ጥቃት ለ 50 አመታት የቆየውን የአሳድ ቤተሰባዊ አስተዳደር ገርስሰዋል
የእስራኤል መንግስት ለሞቱ ታጋች ቤተሰቦች ሁኔታውን ማሳወቁን ገልጿል
የ24 አመቷ ወጣት ከሰማያዊዎቹ ጋር ለ4 አመት ተኩል የሚያቆያትን ውል በ1.1 ሚሊየን ዶላር ፈርማለች
በኢትዮጵያ በ2024 ጎግል ላይ ከተፈለጉ ቃላቶች ውስጥ ኢትዮጵያ (Ethiopia) የሚለው ቃል ዘንድሮም ቀዳሚ ነው
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ እና ሱዳን በመቀጠል በስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች
አሜሪካ የአለም ጤና ድርጅትን አጠቃላይ በጀት 18 በመቶ መሸፈን እስካሁን ከፍተኛ ገንዘብ ከሚያዋጡ ሀገራት ውስጥ ቀዳሚ ነች
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሰራዊቱ አመራሮች "መፈንቅለ መንግሥት አውጀውብኛል" ብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም