
በርካታ የአውሮፓ ሀገራት አስገዳጅ ብሄራዊ ውትድርናን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ነው ተባለ
አብዛኞቹ የአውሮፓ ሀገራት ከቀዝቃዛው የአለም ጦርነት በኋላ ብሔራዊ ውትድርናን አስቀርተዋል
አብዛኞቹ የአውሮፓ ሀገራት ከቀዝቃዛው የአለም ጦርነት በኋላ ብሔራዊ ውትድርናን አስቀርተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ሂርስቲጃን ሚኮስኪ "ይህ ለመቄዶንያ ከባድና በጣም አሳዛኝ ነው። የብዙ ወጣቶችን ህይወት ማጣት የማይጠገን ነው"ብለዋል
ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ጣሊያንና ጀርመን እቅዱ በጦርነት የተጎዳችውን ጋዛን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል ነው ብለዋል
ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቷ 4.7 በመቶ የሚሆነውን ለመከላከያዋ የበጀተችው ፖላንድ ከአሜሪካ ጋር የ20 ቢሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ግዢ ስምምነት ፈጽማለች
ተመራጩ የጀርመን መራሄ መንግስት ፍሬድሪክ ሜርስ ትራምፕ የአውሮፓ እጣፈንታ ብዙም እንደማያስጨንቃቸውና አስተማማኝ የጸጥታ አጋር እንደማይሆኑ ተናግረዋል
ከእነዚህ አይጦች መካከል አንዳንዶቹ የኩላሊት እና የጉበት ስራ ማቆምን ሊያስከትል የሚችል ባክቴሪያ ተሸካሚዎች ናቸው ተብሏል
በፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ቤልጄየም፣ ኔዘርላንድስ እና ለክሰንበርግ መካከል የድንበር ቁጥጥር የቀረው በ1985 ነበር
የለበሰውን ጅንስ ሱሪ ለመቀየር ፍቃደኛ አለመሆኑን የገለጸው እውቁ የቼዝ ተጨዋች ማግኑስ ካርልሰን ከኒው ዮርኩ አለምአቀፍ ውድድር ትቶ መውጣቱ ተዘግቧል
በዛሬው ዕለትም ማንችስተር ሲቲ ፣ ዩናይትድ ፣ ሊቨርፑል እና ቼልሲን ጨምሮ 8 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ “የቦክሲንግ ደይ” ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያከናውናሉ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም