
ትራምፕ ኑክሌር ከታጠቀችው ሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ አሉ
ባለፈው ሳምንት ከፍተኛ ስልጣን ያላቸው የኪም እህት ኪም ዮ ጆንግ የትራምፕ አስተዳደርን ትንኮሳ አጠናክሯል በሚል ከሰዋል
ባለፈው ሳምንት ከፍተኛ ስልጣን ያላቸው የኪም እህት ኪም ዮ ጆንግ የትራምፕ አስተዳደርን ትንኮሳ አጠናክሯል በሚል ከሰዋል
አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ "የነጻነት ጋሻ" የሚል መጠሪያ የሰጡትን አመታዊ ወታደራዊ ልምምድ ጀምረዋል
ደቡብ ኮሪያ በበኩሏ የኪም አስተያየት ሰሜን ኮሪያ ለምትካሂደው የኒዩክሌር መሳሪያ ልማት መሸፈኛ ሰበብ ፍለጋ ነው በሚል ውድቅ አድርጋዋለች
የሩሲያና ሰሜን ኮሪያ መሪዎች ባለፈው ሰኔ ወር የወታደራዊ ትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል
ፒዮንግያንግ ከዚህ ቀደም ቁጥራቸው ከ10-12 ሺህ የሚደርሱ ወታደሮችን መላኳን አሜሪካ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል
የኪም ጆንግ ኡን አስተዳደር እስራኤልና አጋሯ አሜሪካ በጋዛው ጦርነት የንጹሃንን ደም ማፍሰስ እንዲያቆሙ በተደጋጋሚ ጠይቋል
ሰሜን ኮሪያና ሩሲያ በደረሱት ስምምነት መሰረት ጥቃት በሚደርስባቸው ጊዜ አንዳቸው ለሌላኛቸው ሁሉንም አይነት ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ ያስችላቸዋል
በአለም ጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በሰሜን ኮሪያ ከ100 ሺህ ሰዎች መካከል 513 ሰዎች በበሽታው ይያዛሉ
በመጀመሪያ የስልጣን ዘመናቸው ከኪም ጋር ሶስት ጊዜ የተገናኙት ትራምፕ የኮሪያ ልሳነ ምድር ውጥረትን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማርገብ እጥራለሁ ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም