
ለሶስት ትውልድ የሰሜን ኮሪያ መሪዎች የፕሮፓጋንዳ ኃላፊ የነበሩት ኪም አረፉ
የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን "እስከ መጨረሻው ጊዜ በታማኝነት ላገለገሉት" ኪም ኪ ናም ሞት ሀዘናቸውን ገልጸዋል
የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን "እስከ መጨረሻው ጊዜ በታማኝነት ላገለገሉት" ኪም ኪ ናም ሞት ሀዘናቸውን ገልጸዋል
ፖሊስ መንታፊዎቹን በአይፒ አድሬስ እና በተጠቀሙት ማሌዌር አማካኝነት መለየት ተችሏል ብሏል
ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን የሰሜን ኮሪያ ድርጊት የኮሪያ ልሳነ ምድርን ይበልጥ ውጥረት ውስጥ የሚከት ነው በሚል ተቃውመዋል
ፒዮንግ ያንግ አዲስ ፀረ-አውሮፕላን ሮኬት ሙከራ ማድረጓም ተገልጿል
አዲሱ ዘፈን ኪም ጦራቸውንና የተለያዩ ስራዎችን ሲጎበኙ የሚያሳይ ቪዲዮ ተሰርቶለታል
ጠጣር ነዳጅ የሚጠቀሙ ሚሳኤሎች በፍጥነት የመተኮስ እና በጸረ ሚሳኤል የመመታት እድላቸው ያነሰ መሆኑ ተገልጿል
ህንድ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያና ሰሜን ኮሪያም ከቀዳሚዎቹ ዝርዝር ተካተዋል
የሰሜን ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾይ ፒዮንግያንግ ከቶኪዮ ጋር መነጋገር አትፈልግም ብለዋል
ፒዮንግያንግ በትናንትናው እለት የባለስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም