የደቡብ አፍሪካው ጸረ-አፓርታይድ ታጋይ ዴዝሞንድ ቱቱ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
ስርዓተ ቀብሩ የተፈጸመው ለዓመታት ባገለገሉበት ኬፕታወን ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ነው
ስርዓተ ቀብሩ የተፈጸመው ለዓመታት ባገለገሉበት ኬፕታወን ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ነው
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዙማ የቀረበባቸውን ክስ አይቀበሉም
የዴዝሞንድ ቱቱ በአፓርታይድ ላይ ባደረጉት ሰላማዊ ተቃውሞ እንደፈረንጆቹ በ1984 የኖቤል የሰላም ሽልማት ማሸነፋቸው ይተዋሳል
ፕሬዝዳንት ራማፎዛ ባለፈው ዓመት የካቲት ላይ ጆንሰን እና ጆንሰን የተሰኘውን ክትባት ወስደው እንደነበር ተገልጿል
ፍርድ ቤቱ በጤና እክል ሰበብ ከማረሚያ ቤት ወጥተው በቤታቸው እንዲቆዩ መደረጉ ህጋዊ አይደለም ብሏል
ራማፎዛ መንግስታዊ ኃላፊነታቸውን ለምክትል ፕሬዝዳንት ዴቪድ ማቡዛ በውክልና ሰጥተዋል
በተለያዩ የሃገሪቱ ግዛቶች በኦሚክሮን የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ አስታውቀዋል
አሜሪካ፣ ብሪታኒያና የአውሮፓ ህብረት በደቡብ አፍሪካ ላይ የጉዞ ክልከላ ከጣሉ ሀገራት ውስጥ ናቸው
የደቡብ አፍሪካ የጤና ሚኒሰትር አዲሱን የኮሮና ቫይረስ ተከትሎ እየተጣለ ያለው እገዳ “ሳይሳዊ አይደለም” ብለውታል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም