የሰሜን ኮሪያን ሁለተኛ የስለላ ሳተላይት ለማምጠቅ የተወነጨፈችው ሮኬት ፈነዳች
ሰሜን ኮሪያ አጋሯ ቤጂንግም የፈረመችበትን የሶስቱ ሀገራት መግለጫ ተቃውማለች
ሰሜን ኮሪያ አጋሯ ቤጂንግም የፈረመችበትን የሶስቱ ሀገራት መግለጫ ተቃውማለች
አቡዳቢ እና ሴኡል በአማራጭ ሀይል ግንባታ እና በሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች ትብብራቸውን እያሳደጉ ነው
አባዳቢ በቀጣዮቹ ጥቂት አመታት በደቡብ ኮሪያ 30 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስት ለማድረግ ማቀዷን ባለፈው አመት ይፋ ማድረጓ ይታወሳል
በአሜሪካ፣ ስፔንና ፈረንሳይም የውጭውን አለም የፈሩ “የከተማ መናኞች” ቁጥር እየጨመረ ነው ተብሏል
ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን የሰሜን ኮሪያ ድርጊት የኮሪያ ልሳነ ምድርን ይበልጥ ውጥረት ውስጥ የሚከት ነው በሚል ተቃውመዋል
ፒዮንግያንግ በትናንትናው እለት የባለስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ይታወሳል
ሴኡል በ10 አመት ውስጥ 10 ሺህ ዶክተሮችን አስተምራ ወደ ስራ ለማስገባት አቅዳለች
ደቡብ ኮሪያ መውለድን ለማበረታታት ወጪ ያደረገችው 270 ቢሊየን ዶላር በላይ የህዝብ ቁጥሯን ከማሽቆልቆል ሊታደገው አልቻለም
ሰሜን ኮሪያ ከ2016 ወዲህ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ይነገራል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም