
ሳምሰንግ በ55 አመት ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰራተኞቹ የስራ ማቆም አድማ መተውበታል
የደቡብ ኮሪያው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሰራተኞቹን የደመወዝና ጉርሻ ጥያቄ ለመፍታት ቃል ገብቷል
የደቡብ ኮሪያው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሰራተኞቹን የደመወዝና ጉርሻ ጥያቄ ለመፍታት ቃል ገብቷል
ፒዮንግያንግ በቅርቡ 15 ቶን የሚመዝኑ ቆሻሻዎችን በ3 ሺህ 500 ፊኛዎች ወደ ደቡብ ኮሪያ መላኳ ይታወሳል
ሰሜን ኮሪያ አጋሯ ቤጂንግም የፈረመችበትን የሶስቱ ሀገራት መግለጫ ተቃውማለች
አቡዳቢ እና ሴኡል በአማራጭ ሀይል ግንባታ እና በሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች ትብብራቸውን እያሳደጉ ነው
አባዳቢ በቀጣዮቹ ጥቂት አመታት በደቡብ ኮሪያ 30 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስት ለማድረግ ማቀዷን ባለፈው አመት ይፋ ማድረጓ ይታወሳል
በአሜሪካ፣ ስፔንና ፈረንሳይም የውጭውን አለም የፈሩ “የከተማ መናኞች” ቁጥር እየጨመረ ነው ተብሏል
ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን የሰሜን ኮሪያ ድርጊት የኮሪያ ልሳነ ምድርን ይበልጥ ውጥረት ውስጥ የሚከት ነው በሚል ተቃውመዋል
ፒዮንግያንግ በትናንትናው እለት የባለስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ይታወሳል
ሴኡል በ10 አመት ውስጥ 10 ሺህ ዶክተሮችን አስተምራ ወደ ስራ ለማስገባት አቅዳለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም