
የዩክሬን አጋሮች በሰሜን ኮርያ ጉዳይ ቆመው ከመመልከት ወጥተው እርምጃ እንዲወስዱ ዘለንስኪ ጠየቁ
8 ሺህ የሚጠጉ የሰሜን ኮርያ ጦር አባላት በከርስክ ክልል መሰማራታቸውን የአሜሪካ ደህንንት ተቋማት መረጃ አመላክተዋል
8 ሺህ የሚጠጉ የሰሜን ኮርያ ጦር አባላት በከርስክ ክልል መሰማራታቸውን የአሜሪካ ደህንንት ተቋማት መረጃ አመላክተዋል
የሩሲያ ኃይሎች በፍጥነት እየገፉ ሲሆን ምዕራባውያን ጦርነቱን እንዴት ይቁም በሚለው ጉዳይ ላይ ግራተጋብተዋል
የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው ሰኞ እለት ጉተሬዝ የብሪክስን ጉባኤ እንዲሳተፉ የቀረበላቸውን ግብዣ መቀበላቸው የተመድን ዝና የሚጎዳ ነው ብሏል
አዲስ የሚወለዱ ዩክሬናዊን ህጻናት ቁጥርም ከዕጥፍ በላይ መቀነሱን ተመድ አስታውቋል
ፕሬዝደንቱ ይፋ ያደረጉት የድል እቅዱ አምስት ነጥቦችን ያካተተ ነው ተብሏል
ሞስኮ በዩክሬን የተሳትፎ ጥሪ ዙርያ እስካሁን ምላሽ አልሰጠችም
ዘለንስኪ ሩሲያን ለማሸነፍ ይረዳል ያሉትን የድል እቅድ ለማሳየት እና በአሜሪካ የዩክሬን ፖሊሲ ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር ወደ ዋሽንግተን ይጓዛሉ
የዩክሬን አየር ኃይል ቡድን ከተተኮሱት 80 የሩሲያ ድሮኖች ውስጥ 71ዱን እሁድ ሌሊቱን ማውደሙን የዩክሬን አየር ኃይል አስታውቋል
ዩኤስአይዲ-ኢንተርኒውስ ባለፈው አመት በሰራው የዳሰሳ ጥናት መሰረት 72 በመቶ የሚሆኑ ዩክሬናውያን ዜና ለመከታተል ቴሌግራምን ይጠቀማሉ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም