ችግር ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ የሚመክር ልዑክ ከሰሞኑ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀናል ተባለ
ልዑኩ ከሳምንት ባልበለጡ ቀናት ውስጥ ወደ ሪያድ ሊያቀና እንደሚችል አምባሳደር ዲና ተናግረዋል
ልዑኩ ከሳምንት ባልበለጡ ቀናት ውስጥ ወደ ሪያድ ሊያቀና እንደሚችል አምባሳደር ዲና ተናግረዋል
ምንጣሮው በ17 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ይከናወናል ተብሏል
የኢትዮጵያ ተሽከርካሪዎች ጋዝ ወደ ኢትዮጵያ እንዲያስገቡ መፍቀዷን ካርቱም አስታውቀለች
የዓለም ሲቪል አቪዬሽን ም/ ቤት የኢትዮጵያ ተወካይ የነበሩት አቶ ጌታቸው መንግስቴ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ተደርገው ተሾመዋል
ዋና ዳይሬክተሩ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታዎች እንዳይገቡ ከልክሏል ሲሉ ተናግረዋል
የፖለቲካ ተንታኞች ማስጠንቀቅያው የሶማሊያ ፖለቲካ ውስብስብነት የሚያመላክት ነው ብለዋል
ባልደራስ አመራሮቹ እና አባላቱ የተከሰሱት “በሀሰት” መሆኑን ገልጾ መንግስት ይቅርታ ጠይቆ ካሳ ሊከፍላቸው ይገባል ብሏል
እዳውን ተከትሎ ካርቱም በድርጅቱ ጠቅላላ ጉባዔዎች የነበራትን ድምጽ የመስጠት መብት ማጣቷ ተነግሯል
ሽመልስ በቀለ በጉዳት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ እንደማይሰለፍ አሰልጣኙ አስታውቀዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም