ሶማሊያ፣ የአሚሶም ምክትል ኃላፊ በሳምንት ውስጥ ከሃገሯ እንዲወጡ አዘዘች
ሲሞን ሙሎንጉ ሶማሊያን በሳምንት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ የታዘዙት ከተልዕኳቸው ውጭ ሲንቀሳቀሱ በመገኘታቸው ነው
ሲሞን ሙሎንጉ ሶማሊያን በሳምንት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ የታዘዙት ከተልዕኳቸው ውጭ ሲንቀሳቀሱ በመገኘታቸው ነው
ውድድሩ ህዳር 5 ቀን እንደሚካሄድ ቀን ተቆርጦለት እንደነበረ አዘጋጁ አስታውቋል
የቦርዱን አባላት ለመሰየም የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ዛሬ በምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ጸድቋል
እንግሊዝ አስቀድማ 480 ሺህ መጠን ያለው መድሃኒት ለመግዛት አስቀድማ ጠይቃለች
ዶ/ር ወርቅነህ የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በከፍተኛ ስጋት እየተከታተሉ እንደሆነ አስታውቀዋል
የኢትዮጵያ ግዛት አንድነት የግድ መከበር እንዳለበትም ሩሲያ አሳስባለች
የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር በመላ ሀገሪቱ ለ6 ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወሳል
ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ አየተካሄደ ያለው ጦርነት መቀጠሉ እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል
ልዩ መልዕክተኛው ለሁለት ቀናት ጉብኝት ነው ነገ አዲስ አበባ የሚገቡት
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም