ከህዳሴ ግድቡ ጋር ተያይዞ በዘንድሮው ክረምት “የደረሰብኝ የጎርፍ አደጋ የለም”- ሱዳን
ፕ/ር ያሲር አባስ ኢትዮጵያ ግድብ እየገነባች ካለችበት የዓባይ ውሃ ይልቅ ዘንድሮ ነጭ ዓባይ ሱዳንን ለጎርፍ አደጋ አጋልጧታል ብለዋል
ፕ/ር ያሲር አባስ ኢትዮጵያ ግድብ እየገነባች ካለችበት የዓባይ ውሃ ይልቅ ዘንድሮ ነጭ ዓባይ ሱዳንን ለጎርፍ አደጋ አጋልጧታል ብለዋል
ደቡብ ሱዳን በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ላይ ትገኛለች
አለርት በየዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት “የአፍሪካ ማሰልጠኛ ማዕከል” የሚል እውቅና የተሰጠው ተቋም መሆኑ ይታወቃል
በ2014 በጀት ዓመት ከቡና ንግድ 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል
አሜሪካና አጋሮቿ እስካሁን ትልቅ ነው በተባለው የማስወጣት በረራ የኔቶ ወታደሮችን ጨምሮ 70ሺ ሰዎችን ከአፍጋኒስታን አስወጥተዋል
የኡጋንዳ መንግስት አፍጋናውያንን መቀበል ቢጀምርም፤ የራሱን ዜጎች ከአፍጋኒስታን ማስወጣት አልቻለም
ኮሚሽኑ በደብረታቦር ከተማ በህወሓት ታጣቂዎች እንደተፈጸመ በተነገረ የከባድ መሳሪያ ድብደባ የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ 5 ሰዎች መገደላቸውን ማረጋገጡን አስታውቋል
ህወሓት ከጥቅምት 24 በፊትም፤ በኋላም ከፍተኛ የሆኑ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ሲያደርግ መቆየቱን ዶ/ር ሹመቴ ገልጿል
ንጉሡ ክልሉ ከ"ነዳጅ የዘለለ አማራጭ ማማተር ይጠበቅበታል" ሲሉም ተደምጠዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም