በታይዋን በደረሰ የባቡር አደጋ በትንሹ 36 ሰዎች ሳይሞቱ አልቀረም ተባለ
አደጋው 350 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞች ባቡር ሃዲዱን ስቶ በመጋጨቱ ያጋጠመ ነው ተብሏል
አደጋው 350 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞች ባቡር ሃዲዱን ስቶ በመጋጨቱ ያጋጠመ ነው ተብሏል
“የቤኒሻንጉል ጉምዝ እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስታት እንዲሁም የፌዴራሉ መንግሥት በገዳዮች ላይ እርምጃ እንዲወስዱ”ም ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጠዋት ግድያውን አውግዘው፤ በፌደራልና በክልል ኃይል ጥምረት እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ገልጸዋል
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ 1 ሚልዮን የሚጠጉ ስደተኞች ይገኛሉ
የኩባንያው አየር ማጽጃ ቴክኖሎጂ 99.97 በመቶ ቫይረሶችንና ባክቴሪያዎችን ከከባቢ አየር ላይ የማጽዳት አቅም አለው
ክትባቱ ከቻይናው መድሃኒት አምራች ኩባንያ ‘ሲኖ ፋርም’ ጋር በመተባበር የተመረተ ነው ተብሏል
ዩኤኢ ለኢትዮጵያ ህዝብ የምታደርገው ድጋፍ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የሚገኙት የሀገሪቱ አምባሳደር ገልጸዋል
ኬሪ በአቡ ዳቢ በሚኖራቸው ቆይታ ከተለያዩ የቀጣናው ከፍተኛ አመራሮች ጋር እንደሚመክሩ ይጠበቃል
የፀጥታው ም/ቤት የሶማሊያ መሪዎች ችግራቸውን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ጥሪ አቅረበዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም