የቱርክ ፕሬዝዳንት የእስራኤል ጉብኝታቸውን ሰረዙ
ሙስሊም የዓለም ሀገራት በፍልስጤማዊያን ጉዳይ እንዲተባበርም አሳስበዋል
ሙስሊም የዓለም ሀገራት በፍልስጤማዊያን ጉዳይ እንዲተባበርም አሳስበዋል
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወንድ ልጅ ዬር ንታንያሁ እስካሁን ወደ እስራኤል አለመመለሱን በርካቶች እየተቹ ይገኛሉ
ሮናልዶ ለአል ናስር ያስቆጠራቸው ጎሎች 20 ደርሰዋል
የጊኒየስ ወርልድ ሪከርድስ ቦቢ የተባለው የዓለም ባለረጅም ዕድሜው ውሻ መሞቱን ይፋ አድርጓል
የጦር መርከቦቿን ወደ ሜዲትራኒያን ባህር ዳርቻ ያስጠጋችውን አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን ሀገራት ደግሞ ከእስራኤል ጎን ተሰልፈዋል
የግለሰቡ ድርጊት ተደርሶበት እንዲታሰር ሲደረግ አውሮፕላኑ ወደ ኦሪጎን እንዲበር ማድረግ መቻሉ ተገልጿል
ቴህራን በበኩሏ ዋሽንግተን “ከወራሪ ጋር በማበርና የንጹሃን ፍልስጤማውያን ደም በማፍሰስ” ጦርነቱን እያባሳሰች ነው ብላለች
አሜሪካ ጦርነቱ ጋብ ብሎ እርዳታ ወደ ጋዛ እንዲገባ ጥሪ እያቀረበች ሲሆን ሩሲያ ግን የሰብአዊ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ትፈልጋለች
የእስራኤል ባለስልጣናት ታጋቾች በጋዛ ዋሻዎች ውስጥ ተይዘው ሊሆን እንደሚችል ተናግረዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም