ኢራን በትራምፕ ላይ ግድያ ለመፈጸም አላሴርኩም አለች
ትራምፕ ከተቃጣባቸው ሁለት የግድያ ሙከራዎች ጋር በተያያዘ የቴህራን እጅ ስለመኖሩ አልተረጋገጠም
ትራምፕ ከግሪንላንድ በተጨማሪ የፓናማ ቦይን እንደሚጠቀልሉ እንዲሁም ካናዳ የአሜሪካ 51 ግዛት እንድትሆን እንደሚፈልጉ ተናግረዋል
ከጦርነቱ መጀመር በኋላ በኢኮኖሚ ፣ በፋይናንስ እንቅስቃሴ ፣ በአለም አቀፈ ገበያ ተሳትፎ እና በሌሎች ዘርፎች አሜሪካ በሩስያ ላይ ማዕቀቦችን ጥላለች
ከአሜሪካ በተጨማሪ የአውሮፓ ህብረት እና ብሪታንያም ለፕሬዝዳንት ማዱሮ እውቅና እንደማይሰጡ አስታውቀዋል
የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የሰው ልጅ በስራ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመዝለቅ የሰው ሰራሽ አስተውሎቶችን ክህሎት ሊያዳብር እንደሚገባ መክረዋል
ማዕቀቡ በፍርድቤቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ተቋማት ላይ እንደሚያነጣጥር ተነግሯል
ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የምትመራው አሜሪካ ለዩክሬን የ 60 ቢሊዮን ሴኩሪቲ ድጋፍ ጨምሮ 175 ቢሊዮን ዶላር ለዩክሬን ድጋፍ አድርጋለች
በእሳት አደጋው የደረሰው የኢኮኖሚ ጉዳት ወደ 150 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ማለቱ ተነግሯል
ትራምፕ ከ10 ቀን በኋላ በሚደረገው በዓለ ሲመታቸው ላይ ባልተለመደ መልኩ የውጭ ሀገራት መሪዎች እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበው እንደነበር ይታወሳል
ለሁለት አመታት ያለ መሪ የሰነበተችው ሀገር ፕሬዝዳንት ከሄዝቦላህ፣ ከኢራንና ከሌሎችም ተጽዕኖ ሊያጋጥማቸው ይችላል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም