ትራምፕ ከቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆን ኤፍ. ኬነዲ ግድያ ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ይፋ አደረጉ
ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል
ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል
ትራምፕ እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት በአብዛኛው የተፈናቀሉትን ፍልስጤማውያንን ግብጽ እንድታስጠልላቸው እንደሚፈልጉ መናገራቸውንና ውዝግብ አስነስተዋል
ሩቶ ይህን ያሉት በናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ስብሰባ ላይ ነው
በሀያት ታህሪር አልሻም የሚመሩት የሶሪያ አማጺያን በፈጸሙት መብረቃዊ ጥቃት ለ 50 አመታት የቆየውን የአሳድ ቤተሰባዊ አስተዳደር ገርስሰዋል
ደቡብ ሱዳን ከበርካታ አስርት አመታት ጦርነትና ደም መፋሰስ በኋላ በ2012 ከሱዳን ተገንጥላ ነጻ ሀገር መሆኗ ይታወሳል
የእስራኤል መንግስት ለሞቱ ታጋች ቤተሰቦች ሁኔታውን ማሳወቁን ገልጿል
ቻይና በውጭ ሀገር የመጀመሪያ የጦር ሰፈሯን በፈረንጆቹ 2017 በጂቡቲ መክፈቷ ይታወሳል
በተኩስ አቁም ስምምነት የመጀመሪያ ምዕራፍ 33 የእስራኤል ታጋቾች እንደሚለቀቁ እና 2000 ገዳማ ፍልስጤማውያን እስረኞች ከእስራኤል እስርቤቶች እንደሚለቀቁ ይጠበቃል
በድንበር አቅራቢያ በሩዋንዳ እና በዲአር ኮንጎ ወታደሮች መካከል የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተገልጿል
ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው "ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ" ሁለቱን ሀገራት የበለጠ እንዲቀራረቡ አድርጓቸዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም