ትራምፕ ከቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆን ኤፍ. ኬነዲ ግድያ ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ይፋ አደረጉ
ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል
ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል
ህገ ወጥ ስደት ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ ንግድ እና ኢኮኖሚ እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ፖሊስ ትላልቅ ውሳኔዎች ከሚተላፍባቸው ጉዳዮች መካከል ይጠቀሳሉ
በቀድሞው የአልቃኢዳ አጋር ሀያት ታህሪር አልሻም የሚመራው አዲሱ የሶሪያ አስተዳደር ለሶሪያ በጎ እይታ አለው
ዶናልድ ትራምፕ በመጀመሪያ የስልጣን ቀናቸው በርካታ ውሳኔ እንሚያሳልፉ ይጠበቃል
ትራምፕ ቲክቶክን በተመለከተ እያራመዱ ያሉት አቋም በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው ከያዙት አቆም ጋር የሚቃረን ነው ተብሏል
ሀማስ ከእስራኤል ጋር በገባው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በመጀመሪያ ዙር በዛሬው እለት ሶስት ታጋቾችን በቀይ መስቀል በኩል ለመልቀቅ በሂደት ላይ ነው
ሃማስ 33 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል ከ1 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች
ትራምፕ "ከጸሎት መርሃግብሩ እና ሌሎች ንግግሮች በተጨማሪ የበዓለ ሲመቱ ንግግር በአሜሪካ ካፒቶል ሮቱንዳ እንዲካሄድ አዝዣለሁ" ብለዋል
ትራምፕ በዓለ ሲመታቸውን ከመፈጸማቸው ቀደም ብሎ ንብረትነቱ የቻይናው ባይትዳንስ የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎት መስጠቱን አቁሟል
አሜሪካ ቲክቶክ መረጃ ለቻይና አሳልፎ በመስጠት የብሔራዊ ደህንነት ስጋት እንደደቀነባት በመግለጽ ነው እንዲሸጥ ወይም እንዲታገድ የወሰነችው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም