እስራኤል 300 ሺህ የሚጠጉ ፍልስጤማውያን ከራፋህ መውጣታቸውን ገለጸች
የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ ከወደ ራፋህ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙም ተገልጿል
የዓለም የፕሬስ ቀን ዛሬ በመላው ዓለም ተከብሯል
ቴህራን በደማስቆ በሚገኘው ኢምባሲዋ ላይ ለደረሰው ጥቃት በእስራኤል ላይ የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ ከዛተች ከቀናት በኋላ ነበር መርከቧ የተያዘችው
በጋዛ ውስጥ ላለፉት 40 ዓመታት ሁሉም ልማቶችና ኢንቨስትመንቶች በጦርነቱ ወድመዋል
ድምጽ ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያ የሄዱት የቀድሞ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መታወቂያ ረስተው ለመመለስ ተገደዋል ተብሏል
የሩሲያ ጦር ወደ ኒጀር እንዲገባ የተደረገው በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዘው ጁንታ የአሜሪካ ጦር ለቆ እንዲወጣ መወሰኑን ተከትሎ ነው
ክርስቶስ የሃዋርያትን እግር ዝቅ ብሎ በማጠብ ትህትናንና ታዛዥነት ማስተማሩን በማሰብ በዓሉ ተከብሯል
አሜሪካ በሩሲያ እና ቻይና ኩባንያዎች ላይ አዲስ ማዕቀብ መጣሏ ተሰምቷል
ቻይና መርከቧን ለመስራት ስድስት ዓመት የፈጀባት ሲሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ደግሞ በሚከራ ላይ ነበረች ተብሏል
ሩሲያ ወታደራዊ የኬሚካል የጦር መሳሪያ እንደሌላት በተደጋጋሚ ስትገልጽ ቆይታለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም