
በካርቱም ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ
አሜሪካ ተኩስ አቁሙን በሚያፈርሰው ኃይል ላይ ማዕቀብ ልትጥል እንደምትችል ገልጻለች
አሜሪካ ተኩስ አቁሙን በሚያፈርሰው ኃይል ላይ ማዕቀብ ልትጥል እንደምትችል ገልጻለች
በሱዳን የተኩስ አቁም ቢታወጅም በማዕከላዊ ካርቱም ከባድ ውጊያ ሲደረግ መዋሉ ተገለጸ
ሁለቱ ኃይሎች ለመጀመሪያ ጊዜ በረመዳን ወቅት ለ72 ሰአታት ተኩስ ለማቆም ተስማምተው የነበረ ቢሆንም ተኩሱ ተከፍቶ ነበር
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ከጀነራል አልቡርሃን እና ጀነራል ዳጋሎ ጋር በስልክ ተወያይተዋል
ኤርትራ ግጭቱን ለሚሸሹ ሱዳናዊያንና የሌሎች ሀገራት ዜጎችን በሬ ክፍት ነው ብላለች
በሱዳን ተኩስ አቁም ቢታወጅም ከባድ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል
የቀጣናው ኃይሎች ወደ ግጭት እጃቸውን ያስገባሉ ተብሎ ተሰግቷል
በጦርነቱ 528 ሰዎች ሲሞቱ፤ ከ4 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ቆስለዋል
በካርቱም ከባድ የጦር መሳሪያ ተኩስ እና የተጠመዱ ፈንጆች የመኖሪያ ሰፈሮች እያናወጡ ይገኛሉ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም