2 days ago ከአስር አሜሪካውያን አራቱ ከዘንድሮው ምርጫ በኋላ ግጭት ሊፈጠር እንደሚችል ያምናሉ ተባለ አሜሪካ ወደ ቀድሞ የአመጻ ፖለቲካ እና ብጥብጥ ትመለስ ይሆን የሚለው ስጋት በርካታ አሜሪካውያን የሚጋሩት ሀሳብ ነው