3.4 ትሪሊየን ዶላር ግብይት ይፈጥራል የተባለው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ምን ላይ ይገኛል?
የሰፊ ገበያ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ከሸማችነት ባለፈ ምርቶቿን ለአህጉሩ ገበያ በማቅረብ እንዴት ተጠቃሚ ልትሆን ትችላለች የሚለው ትልቅ ጥያቄ ነው
የሰፊ ገበያ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ከሸማችነት ባለፈ ምርቶቿን ለአህጉሩ ገበያ በማቅረብ እንዴት ተጠቃሚ ልትሆን ትችላለች የሚለው ትልቅ ጥያቄ ነው
ናይጀሪያ ከ10 ዓመት በፊት ከአንድ የቻይና ኩባንያ ጋር የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት ስምምነት የነበራት ቢሆንም ስምምነቱ በህዝብ ቁጣ ምክንያት ተሰርዟል
ዶክተር ቴድሮስ "እነዚህን ወረረሽኞች ለማስቆም እና ህይወት ለማዳን የተቀናጀ አለምአቀፋዊ ምላሽ ለመስጠት አስፈላጊ ሆኗል" ብለዋል
ከኬንያ በተጨማሪ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ እና ሺሸልስ ተመሳሳይ ጥያቄ አቅርበዋል
ሚዲያዎቹ ዓለም አቀፉ ሂውማን ራይትስ ዋች የቡርኪናቤ ጦር 223 ንጹሀንን ገድሏል በሚል የወጣውን ሪፖርት መዘገባቸው ለእገዳ ዳርጓቸዋል ተብሏል
52.5 ዓመት አማካኝ የእድሜ ጣራ ያስመዘገበችው ቻድ በዝቅተኛ የእድሜ ጣራ ቀዳሚውን ስፍራ ይዛለች
ሪፖርቱ ከኮሮና ወረርሽኝ ወዲህ የሰዎች የአዕምሮ ሁኔታ እያሽለቆለቆለ መምጣቱን አመላክቷል
በጉባኤው የፍልስጤሙ ጠቅላይ ሚኒስትር መሀመድ ሲታየህ እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የምትፈጽመውን ድብደባ እንድታቆም አሳስበዋል
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የዓለም ፍትህ ፍ/ቤት በእስራኤል ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ አድንቀዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም