
ቻይና ወደ አምስት አህጉራት "የስለላ ፊኛዎችን" መላኳ ተገለጸ
አሜሪካ ከጥቂት ቀናት በፊት ወደ አየር ክልሏ የገባን የቻይና ፊኛ መታ ጥላለች
አሜሪካ ከጥቂት ቀናት በፊት ወደ አየር ክልሏ የገባን የቻይና ፊኛ መታ ጥላለች
አሜሪካ ተንሳፋፊ ፊኛውን መትቶ ለመጣል በርካታ ተዋጊ ጄቶችና የአየር ላይ ነዳጅ መሙያ አውሮፕላኖችን አሰማርታ ነበር
የዋሽንግተን ፖለቲከኞች በበኩላቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የቻይና ጉብኝታቸውን እንዲሰርዙ ጠይቀዋል
ዋይትሃውስ በበኩሉ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ግንኙነቱን የማሻከር ፍላጎት እንደሌለው አስታውቋል
ሁለቱ ሀገራት በታይዋን ጉዳይ የገቡበት ፍጥጫ ግን አሁንም አልበረደም
ስምምነቱ የበለጠ ቀልጣፋ የአደጋ ጊዜ ምላሾችን፣ የኤሌክትሪክ አውታሮች አያያዝና ሌሎች ጥቅሞችን ያስገኛል ተብሏል
በፍተሸው ስድስት አይነት ሚስጥራዊ ሰነዶች ተገኝተዋል ነው የተባለው
ባይደን የአሜሪካን ትኩረት በአህጉሪቱ ለማሳደግ ቁም ነገር እንዳላቸው ገልፀዋል
የስደተኞች ቀውስ ዴሞክራቶችን ከሪፐብሊካኖች እያነታረከ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም