
ባይደን የምርጫ ዘመቻውን እንዲያቋርጡ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አደረጉ
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር ትራምፕ በባይደን ላይ የበላይነትን ተቀዳጅተዋል
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር ትራምፕ በባይደን ላይ የበላይነትን ተቀዳጅተዋል
ከሰሞኑ ጃፓን ደቡብ ኮርያ እና አሜሪካ በጋራ ያደረጉት በአይነቱ ከፍተኛ የተባለው የጦር ልምምድ ዛሬ ይጠናቀቃል
የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ እና የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ኤድቶሪያል ቦርድ ባይደን ከሀላፊነት እንዲነሱ ጠይቀዋል
መንገደኞቹ ከአሪዞና ወደ ኒዮርክ ለመብረር ወንበራቸው ላይ እያሉ ነበር በበረራ አስተናጋጅ አማካኝነት እንዲወርዱ የተደረጉት
ዶናልድ ትራምፕ ምክትላቸው ጥቁር አሜሪካዊ አልያም ሴት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል
የተመድ ቃል አቀባይ ተመድ በየመን ያሉት የተመድ ሰራተኞች እስር እጅጉን እንዳሳሰበው እና ለምን እንደታሰሩ ከሀውቲዎች ማብራሪያ እየፈለገ ነው ብለዋል
የሀገሪቱ ፍርድ ቤት በዶናልድ ትራምፕ ላይ በእያንዳንዱ መዝገብ ላይ የአራት ዓመት እስር ውሳኔ ሊያስተላልፍ እንደሚችል ተገልጿል
ለስድስት ሳምንታት የዘለቀው የፍርድ ቤት ውሎ 12 ዳኞች የተሳተፉበት ሲሆን የ22 ምስክሮችን ቃል አድምጧል
ሀገራቱ በሶስተኛ ወገን በኩል ካሳለፍነው ጥር ጀምሮ በመወያየት ላይ እንደሆኑ ተገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም