የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር መስክን "ትዕቢተኛው ቢሊየነር" ሲሉ ተቹ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመስክ ላይ ትችት የሰነዘሩት በቤተክርስያን ውስጥ የተፈጸመውን በስለት የመውጋት አደጋ የሚያሳየውን ቪዲዮ ከኤክስ ገጽ ለማንሳት ቸልተኝነት በማሳየቱ ነው
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመስክ ላይ ትችት የሰነዘሩት በቤተክርስያን ውስጥ የተፈጸመውን በስለት የመውጋት አደጋ የሚያሳየውን ቪዲዮ ከኤክስ ገጽ ለማንሳት ቸልተኝነት በማሳየቱ ነው
ፖሊስ በአውስትራሊያ ሲድኒ ጳጳስን በቢለዋ በመውጋት የተጠረጠረውን የ16 አመት ልጅ የሽብር ክስ እንደመሰረተብ ገልጿል
ጳጳሱ “ይህንን ጥቃት እንዲፈጽም ለላኩትም ይሁን ጥቃቱን ለፈጸመው ግለሰብ ሁሌም እጸልያለሁ” ብለዋል
በሰዎች ላይ የደረሰው ጉዳት ለህይወት አስጊ አለመሆኑን እና ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ፖሊስ ገልጿል
ፖሊስም ላባከነው ጊዜ 16 ሺህ ዶላር እንዲከፈለው ጠይቋል
ክስ የተመሰረተበት ሆስፒታልም ከባልየው ፈቃድ ውጪ ያደረኩት ነገር የለም በሚል ክሱን ውድቅ አድርጓል
የወታደሮቹን መጥፋት ተከትሎ የጋራ የጦር ልምምዱ እንዲቆም ተደርጓል
85 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ሃብት ያስመዘገቡት ቤተንኮርት ማየርስ ከሴት ቢሊየነሮች ቀዳሚውን ደረጃ ይዘዋል
በቀዶ ህክምና የአንዱን ማሕጸን ወደ ሌላ ማዛወር በፈረንጆቹ 2012 መጀመሩ ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም