
ቱጃሩ ቢል ጌትስ ከአንዲት የኩባንያቸው ሰራተኛ ጋር ነበቸው የተባለ ፆታዊ ግንኙነት እየተጣራ ነው
ቢል ጌትስ ከመሊንዳ ጋር የ27 ዓመታት የዘለቀውን ትዳራቸውን በቅርቡ በፍቺ መቋጨታቸው ይታወሳል
ቢል ጌትስ ከመሊንዳ ጋር የ27 ዓመታት የዘለቀውን ትዳራቸውን በቅርቡ በፍቺ መቋጨታቸው ይታወሳል
የወረዳውን አስተዳዳሪ መገደል የሄበን አርሲ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል
ከ84 አመታት በፊት በ3 ቀናት ውስጥ ከ30ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን የፋሺስት ጣሊያን ሰለባ ሆነዋል
13,389, 955 ካሬ (1,338 ሄክታር) መሬትበህገወጥመንገድ በወረራ መያዙ ተገልጿል
በጣሊያን ገጠራማ ስፍራ በግብርና ስራዋ ዝናን ያተረፈችው ኢትዮጵያዊት አጊቱ ጉደታ ትናንት ነበር ሞታ የተገኘችው
በአንድ ወር ከ2 ሺህ 700 በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገልጿል
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በማይካድራ የተጨፈጨፉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ገልጿል
አባላትን በመመልመልና የሽብር ቡድኖችን አስተምህሮ በመስጠት ወደ ሶማሊያ በመላክ ስልጠና እንዲያገኙም ታቅዶ እንደነበር ተጠቁሟል
ታጋቾቹ በአካባቢው ከተቋቋመው ኮማንድ ፖስት እውቅና ውጪ ሲንቀሳቀስ በነበረ አካል ታጅበው ወደ ማንቡክ ሲጓዙ ነበር ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም