የነሃሴ 1 የባንኮች ውጭ ምንዛሬ ተመን ምን ይመስላል?
የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ተመኑ ባለፉት ቀናት የተወሰነ መረጋጋት አሳይቷል
የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ተመኑ ባለፉት ቀናት የተወሰነ መረጋጋት አሳይቷል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ 1 ዶላር በ95 ዶላር እገዛ፤ በ101 እየሸጠ ይገኛል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ 1 ዶላር በ95 ዶላር እገዛ፤ በ101 እየሸጠ ይገኛል
ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ ከተደረገ በኋላ በ1 ዶላር ከ35 ብር በላይ ጭማሪ ታይቷል
በበቡና ባንክ 1 ዶላር በ81 ብር እየተገዛ በ85 ብር እየተሸጠ ነው
በወጋገን ባንክ 1 ዶላር በ77 ብር እየተገዛ በ79 እየተሸጠ ይገኛል
የዓለም ባንክ ካተደቀው ገንዘብ ውስጥ 1 ቢሊየን ዶላር ቀጥተኛ ድጋፍ ነው
በአዋሽ ባንክ 1 ዶላር በ76 ብር እየተገዛ በ77 እየተሸጠ ውሏል
1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር አካባቢ የሚሆን ገንዘብ ክፍያ ወዲያውኑ የሚለቀት መሆኑ ተመላቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም