የአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙ እንደሚያሳስበው ኢሰመኮ ገለጸ
ዶ/ር ዳንኤል “የአዋጁ መራዘም በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ሊያስከትል የሚችለው ተጽእኖ አሳሳቢ ነው” ብለዋል
ዶ/ር ዳንኤል “የአዋጁ መራዘም በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ሊያስከትል የሚችለው ተጽእኖ አሳሳቢ ነው” ብለዋል
ከግጭቶቹ ጋር በተያያዘ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ነዋሪዎች አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ ማቅረብ እንደሚገባም ኮሚሽኑ ጠይቋል
በኦሮሚያ አርሲ ዞን 11 የአንድ ቤተሰብ አባላት መገደላቸውን ኢሰመኮ ገልጿል
በ200 ሴቶች ላይ የአስገድዶ መደፈር ወንጀል መፈጸሙንም ኢሰመኮ በሪፖርቱ አስታውቋል
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሰኞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል
በአዲስ አበባ ከአፋን ኦሮሞ ትምህርት እና ከኦሮሚያ ክልል መዝሙርና ሰንደቅ አላማ ጋር በተያያዘ ሁከት ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል
ከ20 ሺህ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች ወደ ኦቦራ ከተማ መፈናቀላቸውንም ኮሚሽኑ አስታውቋል
በትግራይ ያለው የኢሰመኮ ቢሮ በህወሃት እንደተዘጋበት ዶክተር ዳንኤል በቀለ ተናግረዋል
የክልሉ መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲያስከብርም ተቋሙ አሳስቧል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም