
“ምርጫው በአመዛኙ ሰላማዊ ቢሆንም ከችግሮች የራቀ አልነበረም”- የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ሰላማዊና በብዙ መልኩ የተሳካ ነበር ያለው ኮሚሽኑ የጎሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አለመስተዋላቸውን አስታውቋል
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ሰላማዊና በብዙ መልኩ የተሳካ ነበር ያለው ኮሚሽኑ የጎሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አለመስተዋላቸውን አስታውቋል
ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታቸውን በ2 ቀናት ውስጥ እንዲያቀርቡ ጥሪ አቅርቧል
በምርጫው የመምረጥ መብታቸውን የተጠቀሙ ኢትዮጵያውያንን እንደምታደንቅም አሜሪካ አስታወቃለች
ግለሰቡ ሳጥኖቹን ጥልቀት ካለው ውሃ ጉድጓድ ውስጥ ስለመክተቱ ተነግሯል
በኢትዮጵያ ግጭቶችን እና አለመግብባቶችን ለማስወገድ አሳታፊ ብሔራዊ ውይይት እንዲካሄድም ሀገራቱ ጠይቀዋል
ብልጽግና ፓርቲ የምርጫውን ሂደት መገምገሙንና ምርጫው ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁን አስታውቋል
ምርጫው በባለስልጣን ትዕዛዝ መካሄዱን የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተናግረዋል
“ፓርቲው ድምጻችሁን ለኢዜማ የሰጣችሁትን ከልብ እያመሰገንን ያልመረጣችሁኝንም ውሳኔያችሁን አከብራለሁ” ብሏል
ይህን ተከትሎ የቆጠራ ውጤቱን ወደ ማዕከል የላከ አንድም ምርጫ ክልል የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም