
ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ድምጽ ሰጡ
የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሆኑ የብልጽግና አባላት ድምጽ ሰጥተዋል
የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሆኑ የብልጽግና አባላት ድምጽ ሰጥተዋል
ቦርዱ ባጋጠሙ የተለያዩ ችግሮች ምክንያት የነገው ምርጫ በደምቢያ፣ በተሁለደሬ፣ በግንደበረት እና በነገሌ ምርጫ ክልሎች አይካሄድም ብሏል
ማህበሩ ለጋዜጠኞቹ ተገቢውን መረጃ መስጠት ደግሞ ከሚመለከታቸው አካላት የሚጠበቅ ግዴታ ነው ብሏል
ምርጫው ባለፈው ዓመት መካሄድ ይገባው የነበረ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ተራዝሞ የቆየ ነው
“ለሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ የምርጫ ቀን በቂ ዝግጅት ተደርጓል”- ጠ/ሚ ዐቢይ
6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ይካሄዳል
ህብረቱ የምርጫውን ሂደትና የምርጫ ቦርድን ስራ እንደሚደግፍ አስታውቋል
ኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች ከሚገኙ የሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ምክክር ማድረጉን ገልጿል
ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲ እጩዎችን ከሚሳተፈፉበት የምርጫ ክልል ጋር ዝርዝር ይፋ አድርጓል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም