የሶማሊያ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ውጥረት በማባባስ ውስጣዊ የፖለቲካ ችግርን ለመሸፈን እየተጠቀመበት ነው- አምባሳደር ታዬ
ሚንስትሩ ከአፍሪካ ቀንድ ውጭ ያሉ ኃይላት በቀጣናው ውጥረት ለመፍጠር ከሚያደርጉት ጥረት እንዲታቀቡ ጠይቀዋል
ሚንስትሩ ከአፍሪካ ቀንድ ውጭ ያሉ ኃይላት በቀጣናው ውጥረት ለመፍጠር ከሚያደርጉት ጥረት እንዲታቀቡ ጠይቀዋል
አብዱ ባለፉት 30 አመታት ውስጥ ከ4500 በላይ ቀባሪ የሌላቸውን ሰዎች ወግ እና ደምቡን ሳይለቅ አፈር አቅምሷል
ቤሩት ያለው የኢትዮጵያ ቆንስላ በደቡባዊ እና ምስራቃዊ ሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያዊን እንዲመዘገቡ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል
የሰው ልጅ በአማካኝ የቀኑን አንድ ሶስተኛ አልጋ ላይ ያሳልፋል
የከተማ አስተዳደሩ እያከናወነ በሚገኘው የኮሪደር ልማት የፈረሱ የነዳጅ ማደያዎች ለሰልፎቹ መብዛት አንድ ምክንያት መሆኑ ተጠቅሷል
ቻይና በርካታ ሞት ከሚከሰትባቸው ሀገራት ተርታ በቀዳሚነት ትገኛለች
በሶማሊላንድ እና በአዲስ አባባ መካከል የተፈረመውን የወደብ ስምምነት ተከትሎ በሶማሊያ እና ኢትዮጵያ በኩል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት እየተባባሰ ይገኛል
ኢትዮጵያ አምባሳደሯን ጨምሮ የሌሎች ሀገራት ዲፕሎማቶች ላይ ያነጣጠረውን የሽብር ጥቃት አውግዛለች
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና የአለምአቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች እና ተተኳሾች በኢትዮጵያ ግዛት በኩል ወደ ፑንትላንድ መግባታቸውን እንደሚያወግዝ ገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም