
የኤርትራ ሲቪል አቬሽን በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የበረራ ክልከላ መልሶ እንዲያጤነው እንጠይቃለን - የኢትጵያ አየር መንገድ
ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከመስከረም 30 በኋላ ወደ አስመራ እንዳይበር መከልከሏ ይታወሳል
ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከመስከረም 30 በኋላ ወደ አስመራ እንዳይበር መከልከሏ ይታወሳል
የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ ይህ ትርፍ ከባለፈው ከመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ14 በመቶ ጭማሪ አለው ብለዋል
በመሬት መንሸራተት አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ በ6 ሰዎች ላይ ጉዳት አድርሷል
የኢትዮጵያ መንግስት አደረኩት ባለው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን ማድረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በትናንትናው እለት አስታውቋል
አንካራ በውጭ ሀገር ግዙፍ የጦር ሰፈር የገነባችው በሶማሊያ ነው
ርዕሰ መስተዳድሩ አደጋው የደረሰው 88 አባዎራዎችን ከአካባቢው ለማስወጣት እየሰራን ባለንበት ወቅት ነው ብለዋል
በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የደረሰበት ስፍራ አስከሬን የማፈላለጉ ስራ እንደቀጠለ ነው
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን አውጇል
በጎፋ ዞን በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቀጥር 250 ማለፉ ተነግሯል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም