መንግስት የታገቱ ተማሪዎችን የማስለቀቅ ጥረት ባለመጀመሩ ገንዘብ ወደ ማሰባሰብ ገብተናል-የታጋች ቤተሰቦች
እገታውን የፈጸሙት አካላት ልጆቻቸው እንዲለቀቅላቸው ከ500 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ድረስ እንዲከፍሉ መጠየቃቸውን ተናግረዋል
እገታውን የፈጸሙት አካላት ልጆቻቸው እንዲለቀቅላቸው ከ500 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ድረስ እንዲከፍሉ መጠየቃቸውን ተናግረዋል
የተራዘሙ ግጭቶች የህግ የበላይነት እንዳይከበር ምክንያት እንደሚሆንም አምባሳደሩ ማሲንጋ ገልጸዋል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን ዶ/ር ዳንኤል በቀለን አሰናብተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የውጭ እዳ ጫና ከጠቅላላ ሀገራዊ ምርት አንጻር በ17.5 በመቶ መቀነሱን ተናግረዋል
በክልሉ የተሰማሩ ወታደሮች የሕክምና ባለሙያዎችን የፋኖ ዶክተር ናችሁ በሚል እያንገላቱ መሆኑን ተቋሙ በሪፖርቱ ላይ ጠቅሷል
አማርኛ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) ከሚሰጡ 101 የውጭ ቋንቋ ትምህርቶች አንዱ ነው
12 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው እየተሳተፉ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል
የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ጣለው የቪዛ መጠየቂያ ገደብ ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይቶች እንደቀጠሉ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል
ነዋሪዎች በክልሉ ውስጥ ጦርነት፣ የእንቅስቃሴ ሰዓት ገደብ፣ ኬላ ፍተሻ እና ሌሎች ክልከላዎች አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም