
ከወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች መካከል ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላት እንዳሉ እናውቃለን-ጌታቸው ረዳ
ጊዜያዊ አስተዳደሩ ለፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ ያቀረበው ይፋዊ ጥያቄ እንደሌለ አቶ ጌታቸው ገልጸዋል
ጊዜያዊ አስተዳደሩ ለፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ ያቀረበው ይፋዊ ጥያቄ እንደሌለ አቶ ጌታቸው ገልጸዋል
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግለት ጠይቋል
አቶ ጌታቸው “ህገ ወጥ እንቅስቀሴን ለመቃወም በወጡ ዜጎች ላይ በተከፈተ ተኩስ በአዲጉዱምና በመቀሌ ጉዳት ደርሷል” ብለዋል
የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ “የእግድ ውሳኔው በግል የተወሰደ፤ ተቋማዊ አሰራርንና ህግን ያልተከተለ ነው” ብሏል
ፓርቲዎቹ የፌደራል መንግስት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ተደራዳሪ እንጂ ገለልተኛ አካል አይደለም ብለዋል
የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ወታደሩ ከአንድ ወገን የፖለቲካ ውግንና ይልቅ የጋራ መፍትሄ እንዲፈጠር ግፊት ማድረግ ላይ እንዲያተኩሩ ጠይቀዋል
አቶ ጌታቸው የትግራይ ፖለቲካ ወደ ከፋ ሁኔታ እየተጓዘ መሆኑን በመግለጫቸው ላይ አንስተዋል
በመጀመርያ ዙር የቀድሞ ተዋጊዎችን የመበተንና ወደ ማህበረሰቡ የማቀላቀል ስራ 75 ሺህ ሰልጣኞች እንደሚሳተፉ ተገልጿል
ኮሚሽኑ ከ7 ክልሎች የተውጣጡ ከ371 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ለመበተን እና መልሶ ለማቋቋም እየሰራሁ ነው ብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም