የኤርትራ ወታደሮች በአክሱም 110 ንጹሃን ሰዎች መግደላቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ
አቃቤ ህግ በአስገድዶ መድፈርና በንጹሃን ግድያ ተሳትፈዋል ያላቸውን 53 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይም ክስ መስርቷል
አቃቤ ህግ በአስገድዶ መድፈርና በንጹሃን ግድያ ተሳትፈዋል ያላቸውን 53 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይም ክስ መስርቷል
መጠለያዎቹን በተያዘውና በቀጣዩ ወር ሰርቶ ለማጠናቀቅ ከአንድ ወር በፊት ስራ መጀመሩ ተነግሯል
የድርጅቱን እርዳታ ምግብ የጫኑ ተሽከርካሪዎቹ ከሱዳን ነው ወደ ትግራይ የገቡት
ትግራይ ክልል ያለውን ቀውስ እንዲሁም በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለውን አለመግባባት በቅርበት የሚከታተሉ ይሆናል
የህብረቱ ልዩ መልእክተኛ ፔካ ሀቪስቶ በክልሉ ያለውን ግጭት ለመፍታት “ብቸኛው መፍትሄ ድርድር” ነው ብለዋል
የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልእክተኛው ሀቬስቶ “የኤርትራ ሰራዊት መውጣትን ሂደት መፍጠን” አለበት ብለዋል
በትግራይ ክልል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል
የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያና የአዋጅ መተግበሪያ መመሪያው ከትላንት በስትያ ጀምሮ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ተግባራዊ ሆኗል
ፕሮግራሙ በክልሉ ለ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም