
የእስራል እና ሀማስ ጦርነት በአንድ አመት ውስጥ ሲቃኝ
እስራኤል በጦርነቱ ከ40 ሺ በላይ የሀማስ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ፈጽማ ከአጠቃላይ የቡድኑ ታጣቂዎች ግማሽ ያህሉን መደምሰሷን ይፋ አድርጋለች
እስራኤል በጦርነቱ ከ40 ሺ በላይ የሀማስ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ፈጽማ ከአጠቃላይ የቡድኑ ታጣቂዎች ግማሽ ያህሉን መደምሰሷን ይፋ አድርጋለች
እሰራኤል ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖውን ለመከላከል የታክስ ጭማሪ ልታደርግ እንደምትችል ይጠበቃል
የእስራኤል-ሄዝቦላ ግጭት የእስራኤል አጋር የሆነችውን አሜሪካን እና ኢራን ወደ ግጭቱ ጎትቶ እንዳያስገባ ተሰግቷል
ሀሺም ሴይዲን ባሳለፍነው ሳምንት በእስራኤል የተገደሉትን የሄዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስረላህን እንደሚተኩ ይጠበቅ ነበር
እስራኤል ጥቃት የሞቱ ሊባኖሳውያን ቁትር ከ2 ሺህ ማለፉን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል
እስራኤል በቀጠናው እያደረሰች ያለችው ጥቃት ወደ ኋላ እንድናፈገፍግ አያደርገንም ያሉት መሪው ታሊባን ከኢራን እና አጋሮቿ ጋር አብሮ እንዲቆም ጥሪ አድርገዋል
በትላንትናው እለት በፈጸመችው ጥቃትም በሊባኖስ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ እና በሀገሪቱ ፓርላማ አቅራቢያ ጉዳት ማድረሱ ተሰምቷል
በ24 ሰዓታት ውስጥ 37 ሊባኖሳውያን ሲገደሉ፤ 151 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
ጆ ባይደን የአጸፋ ምላሹ የተመጣጠነ ሊሆን እንደሚገባው አሳስበዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም