
ሀገራት ትራምፕን ተቃውመው ባወጡት መግለጫ ምን አሉ?
ፈረንሳይ፣ ሩስያ፣ ቻይና፣ስፔን፣ ጀርመን እና ሌሎችም ሀገራት የፕሬዝዳንቱን እቅድ በከፍተኛ ሁኔታ ተቃውመዋል
ፈረንሳይ፣ ሩስያ፣ ቻይና፣ስፔን፣ ጀርመን እና ሌሎችም ሀገራት የፕሬዝዳንቱን እቅድ በከፍተኛ ሁኔታ ተቃውመዋል
አሜሪካ የእስራኤልና ፍልስጤምን ሁለት ሀገርነት መፍትሄ ለበርካታ አስርት አመታት ስትደግፍ ቆይታለች
የሄዝቦላ ዋና ጸኃፊ በመሆን ለ30 አመታት ያገለገለው ነስረላህ የተገደለው እስራኤል ባላፈው በመስከረም ወር በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ነበር የተገደለው
ትራምፕ ባለፈው ሳምንት የፈራረሰችው ጋዛ እስከምትጸዳ ድረስ ግብጽና ጆርዳን ፍልስጤማውያንን ማስጠለል አለባቸው የሚል አወዛጋቢ አስተያየት ሰጥተዋል
እስራኤልና ሃማስ በሁለተኛው ምዕራፍ የጋዛ ተኩስ አቁም ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ድርድር ማድረግ እንደሚጀምሩ ይጠበቃል
እስራኤል በትናንትናው እለት በካን ዩኒስ ታጋቾች ሲለቀቁ የተፈጠረው ትርምስ እንዳይደገም አሳስባለች
የእስራኤልና ሃማስ ተኩስ አቁም ስምምነት ቀጥሎ ትናንት 110 ፍልስጤማውያን እስረኞች ተፈተዋል
እስራኤል 110 ፍልስጤማውያን እስረኞችን እንደምትለቅ ይጠበቃል
ሶስተኛው ዙር የታጋቾችና እስረኞች ልውውጥ ከእስራኤል የሚለቀቁ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ቁጥር 400 ያደርሰዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም