
በሃውቲ የሚሳኤል ጥቃት የሶስት መርከበኞች ህይወት አለፈ
በሚሳኤል የተመታችው መርከብ ውስጥ 23 የፊሊፒንስ፣ ቬትናም፣ ሲሪላንካ፣ ህንድ እና ኔፓል ዜግነት ያላቸው ሰራተኞች ነበሯት ተብሏል
በሚሳኤል የተመታችው መርከብ ውስጥ 23 የፊሊፒንስ፣ ቬትናም፣ ሲሪላንካ፣ ህንድ እና ኔፓል ዜግነት ያላቸው ሰራተኞች ነበሯት ተብሏል
አሜሪካ ተመቱ ስለታበሉት መርከቦች እስካሁን ያለችው ነገር የለም
የአለም ጤና ድርጅት በሰሜናዊ ጋዛ ህጻናት በረሃብ እየሞቱ መሆኑን ባሳወቀ ማግስት ነው የአለም ምግብ ፕሮግራም እስራኤልን የወቀሰው
ግብጽ፣ ኳታርና አሜሪካ በጋዛ ከረመዳን ጾም መግቢያ በፊት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥረታቸውን ቀጥለዋል
በእስራኤል ከተገደሉ ከ30 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን ከ12 ሺህ 600 በላዩ ህጻናት ናቸው
የእስራኤል ጦር አማሪ በተባለው የስደተኞች ካምፕ ላይ ባደረሱት ጥቃት የ16 አመት ልጅ መግደላቸውን የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል
እስራኤልና ሃማስ በጋዛ ከረመዳን ጾም በፊት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ ዛሬ በካይሮ ዳግም ድርድር ይጀምራሉ
የሀማስ ወታደራዊ ክንፍ አል ቃሳም ብርጌድ በትናንትናው እለት በእስራኤል የአየር ድብደባ ሰባት የእስራኤል ታጋቾች ተገድለዋል ብሏል
አቡ ኡባይዳ በቴሌግራም ገጹ በፖሰተው መግለጫ በእስራኤል የአየር ጥቃት እስካሁን የተገደሉ ታጋቾች ቁጥር 70 ደርሷል ብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም