
እስራኤል በ2024 ለጦርነት 28 ቢሊየን ዶላር ወጪ ማድረጓን አስታወቀች
ቴል አቪቭ በጋዛ፣ ሊባኖስ፣ የመን፣ ኢራን እና ሌሎች ሀገራት ላይ የወሰደቻቸው ወታደራዊ እርምጃዎች ከፍተኛ ወጪን ጠይቀዋል
ቴል አቪቭ በጋዛ፣ ሊባኖስ፣ የመን፣ ኢራን እና ሌሎች ሀገራት ላይ የወሰደቻቸው ወታደራዊ እርምጃዎች ከፍተኛ ወጪን ጠይቀዋል
የእስራኤልና ሃማስ ተኩስ አቁም ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን፥ ሃማስ የፊታችን ቅዳሜ አራት ታጋቾችን እንደሚለቅ አስታውቋል
በቴልአቪቭ ደግሞ 3ቱ ታጋቾች ሲለቀቁ የሚያሳይ ምስል ከጋዛ ቀጥታ ሲተላለፍ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ደጃፍ ደስታቸውን ሲገልጹ ታይተዋል
ሀማስ ከእስራኤል ጋር በገባው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በመጀመሪያ ዙር በዛሬው እለት ሶስት ታጋቾችን በቀይ መስቀል በኩል ለመልቀቅ በሂደት ላይ ነው
ሃማስ 33 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል ከ1 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች
የፍልስጤሙ ሃማስ በበኩሉ የታጋቾቹን ስም ይፋ ያላደረገው "በቴክኒካዊ ምክንያቶች" መሆኑን ጠቅሶ ለስምምነቱ ተፈጻሚነት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል
ስምምነቱን የተቃወሙ እስራኤላውያን ትላንት የተቃውሞ ሰልፍ ሲያርጉ አንዳንድ ሚኒስትሮች ደግሞ ከሀላፊነታቸው ለመልቀቅ እየዛቱ ነው
የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለማጽደቅ የሚያደርገው ስብሰባ እየተጠበቀ ነው
የእስራኤል ካቢኔ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ካጸደቀው ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም