የጋዛን ፍርስራሽ ለማጽዳት 14 አመታትን ሊፈጅ እንደሚችል ተመድ ገለጸ
እስራኤል ሀማስን ለማጥፋት በወሰደችው ወታደራዊ ዘመቻ 2.3 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባትን ጠረፋማዋን ግዛት ወደ ፍርስራሽነት ቀይራታለች
እስራኤል ሀማስን ለማጥፋት በወሰደችው ወታደራዊ ዘመቻ 2.3 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባትን ጠረፋማዋን ግዛት ወደ ፍርስራሽነት ቀይራታለች
የእስራኤ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ጦራቸው ላይ ማዕቀብ እንዳይጣል “ባለኝ አቅም ሁሉ እፋለማለሁ” ብለዋል
ከሁለት ቀናት በፊት ኢራን ካስወነጨፈቻቸው 300 ሚሳይሎች እና ድሮኖችን ውስጥ አብዛኞቹ መክሸፋቸውን የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል
የእስራኤል የጦር ካቢኔ በኢራን ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ተስማምቷል
መርከቧ የባንግላዲሽ ሰንደቅ አላማ በመያዝ ከሞዛምቢክ ወደ አረብ ኢምሬት በመጓዝ ለይ ነበረች
እስራኤል በበኩሏ ከኢራን የተተኮሱባት ከ300 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ማክሸፏን
ጆርዳን ወደ አየር ክልሏ የገቡ የኢራን ድሮኖችን መትታ መጣሏን አስታውቃለች
ጆርዳን፣ ኢራቅና ሊባኖስን ጨምሮ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የአየር ክልላቸውን እየዘጉ ነው
የሚያዝያ ወር የምክር ቤቱ ፕሬዝደንት የማልታዋ አምባሳደር ቫኔሳ ፍራዚየር በተደረገው ዝግ ስብሰባ "ስምምነት የለም" ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም