የአሜሪካ አየር ኃይል አባል በዋሽንግተን በሚገኘው የእስራኤል ኢምባሲ ፊትለፊት ራሱን አቃጠለ
የአሜሪካ የአየር ኃይል አባሉ ራሱን ያቃጠለው በጋዛ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለመቃወም መሆኑን ባለስልጣናት ተናግረዋል
የአሜሪካ የአየር ኃይል አባሉ ራሱን ያቃጠለው በጋዛ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለመቃወም መሆኑን ባለስልጣናት ተናግረዋል
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለጸጥታ ካቢኔያቸው ባቀረቡት እቅዳቸው ውስጥ የእስራኤል ጦር በጋዛ በነጻነት የሚንቀሳቀስበት ሁኔታ እንዲፈጠር ይፈልጋሉ
በእስራኤል ጥቃት የተገደሉ ፍልስጤማዊን ቁጥር 30 ሺህ አልፏል
እስራኤል ባለፈው ሳምንት ከደረሰው የጋዝ ቱቦዎች ፍንዳታ ጀርባ እንዳለች የኢራን የነዳጅ ሚኒስቴር ጃቫል ኦውጂ ተናግረዋል
የብራዚል ፕሬዝደንት የጋዛን ጦርነት ሂትለር ከፈጸመው የዘር ማጥፋት ጋር በማነጻጸራቸው እስራኤልን አስቆጥቷል
እስራኤል ፕሬዝደንት ሉላን በእስራኤል "የማይፈለጉ ሰው" ብላ የፈረጀችው የጋዛን ጦርነት ሂትለር ከፈጸመው የዘር ማጥፋት ጋር በማነጻጸራቸው ነ
የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሬዝዳንቱ በሰጡት አስተያየት ምክንያት የብራዚልን አምባሰደር ጠርቶ እንደሚያስጠነቅቅ አስታውቋል
አይሲጄ ፍልስጤማውያንን ለመጠበቅ ተጨማሪ አስቸኳይ እርምጃ አያስፈልግም የሚል ውሳኔ አሳልፏል
ማክሮን ፓሪስ የ'ቱ ስቴት ሶሉሼን' ተግባራዊ እንዳይደረግ እስራኤል ከተቃወመች ልትወስን እንደምትችል ፍንጭ ሰጥተዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም