
“ቀን ቀን ለኢትዮጵያ የሚሠሩ የሚመስሉ፣ ሌሊት ሌሊት በኢትዮጵያ ላይ የሚዶልቱ አሉ…እነርሱ ከውጭ ጠላቶቻችን በላይ ጠላቶቻችን ናቸው”-መንግስት
የብሔራዊ ደህንነት ምከር ቤት ባወጣው መግለጫ “መጀመሪያ በውስጣችን ያሉትን ባለ ሁለት ቢላዋዎች እናጸዳለን” ብሏል
የብሔራዊ ደህንነት ምከር ቤት ባወጣው መግለጫ “መጀመሪያ በውስጣችን ያሉትን ባለ ሁለት ቢላዋዎች እናጸዳለን” ብሏል
ትግራይ ክልል ያለውን ቀውስ እንዲሁም በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለውን አለመግባባት በቅርበት የሚከታተሉ ይሆናል
የሱዳኑ የውሃ ሚኒስትር “ክሱ የሚመሰረተው ግድቡ በሚያስከትላቸው ተፅእኖዎች ላይ ጥናት ባለመደረጉ ነው” ብለዋል
ምላሹ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሰጠ ነው
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት ስለሚመራው የሶስትዮሽ ድርድር ያላትን አቋም ለተመድ የጸጥታው ም/ቤት በደብዳቤው አሳውቃለች
ሁለቱ ማስተንፈሻዎች አጠቃላይ ዓመታዊውን የዓባይ ፍሰት የማሳለፍ አቅም እንዳላቸው ሚኒስትሩ ገልጸዋል
ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በፊት ከግድቡ ውሃ እየለቀቀች ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ
“ድርድሩ ሌሎች አካላትን ያካት ማለት በአፍሪካ እምነት እንደሌላቸው ማሳያ” እንደሆነም ቃል አቀባዩ ተናግረዋል
ከግድቡ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሱዳን የራሷ አጀንዳ እንደሌላት አምባ. ዲና ገልጸዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም