
ሩሲያ ፈረንሳይና ብሪታኒያ በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ ሰጡትን አስተያየት “አደገኛ “ በማለት ፈረጀች
የሩሲያ ጦር የፈረንጆቹ 2024 ከተጀመረ የመጀመሪያ ወራት 500 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፍራን በመቆጣጠሩን አስታውቋል
የሩሲያ ጦር የፈረንጆቹ 2024 ከተጀመረ የመጀመሪያ ወራት 500 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፍራን በመቆጣጠሩን አስታውቋል
የሩሲያ ጦር ወደ ኒጀር እንዲገባ የተደረገው በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዘው ጁንታ የአሜሪካ ጦር ለቆ እንዲወጣ መወሰኑን ተከትሎ ነው
ሩሲያ ወታደራዊ የኬሚካል የጦር መሳሪያ እንደሌላት በተደጋጋሚ ስትገልጽ ቆይታለች
አዛውንቷ አሁን በሩሲያ ቁጥጥር ስር ከወደቀችው ኦቸርታዮን ተነስተው የዩክሬን ጦር ወደተቆጣጠረው ቦታ መድረስ ችለዋል
አሜሪካ ለዩክሬን እስከ 300 ኪሎሜትር የሚምዘገዘጉ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን መላኳ ይታወሳል
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለናቫልኒ ሞት ፑቲንን ተጠያቂ ማድረጋቸው አይዘነጋም
የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆኑን የሀገሪቱ ጦር ዋና አዛዥ አስታውቀዋል
የምድር ላይ ጦርነቶችን ይቀይራሉ የተባሉት ሊዮፓርድ እና አብርሀም ታንኮች በሩሲያ ርካሽ ድሮኖች እየወደሙ ነው ተብሏል
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌ ሾይጉ ምክትሎች ከሆኑት አንዱ ጉቦ በመቀበል ተጠርጥረው ታስራዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም